ዓላማ
የሴክተሩን ተልዕኮ ለማሳካት የሚያስችሉ ተግባራትና እስትራቴጂ በወረደው አስተሳሰብ በመምራት በከተማው ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ልማቶች ላይ እድገት በማምጣት እና መልካም አስተዳደር በማስፈን ህብረተሰቡን በየደረጃው ተጠቃሚ ያደረገ ውጤት እንዲረጋገጥ ማድረግ ነው !እሴቶቻችን
⨳ የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ ⨳ የተገልጋይ ፈላጎትን ማርካት ⨳ መቻቻል ባህላችን ማድረግ ⨳ አሳታፊነትን ማስፈን ⨳ ፍትሀዊነትን ሚዛናዊነትን ማረጋገጥ ⨳ ለዩነታች ውበታችን እና አንድነታችን ማድረግራዕይ
በማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ጥናት በማካሄድና የፖሊሲ ማሻሻያ ሀሳቦችን በማመንጨት ግልፀኝነት እና ተጠያቂነት በሰፈነበት አሰራር ዘመናዊ የልማት እቅድ መረጃ በመዘርጋት የልማት አጋሮችን በማስተባበርና የህዝብ ቁጥር እድገት ከኢኮኖሚ እድገት ጋር እንዲጣጣም በመስራት በከተማው ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ልማት እዲረጋገጥ ማስቻል ነው!ተልዕኮ
ፍትሀዊ የሀብት ድልድል እንዲሁም መልካም አስተዳደርን ማረጋገጥና ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊ እድገት በማስፈን ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ያለን የማህበረሰባችን ክፍልን ከድህነት በማላቀቅ አምራችና አትራፊ ሁኖ ማየት እንዲሁም ሀገራችን ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ብሎም እንደ አህጉር የብልፅግና ተምሳሌት ሆና ማየት ነው !ስለኛ
በደቡብ ክላላዊ መንግስት በወላይታ ሶደ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ፅ/ቤት ተገልጋይ ተኮርና ፈጣን ምላሽ ሰጪ ተለዋዋጭ አደረጃጀት እና አሰራር ያለው ዘመኑ በደረሰበት ቴክኖሎጂ በመዘመን ፈጣንና ግልፀኝነት እንዲሁም ተጠያቂነት በተሞላበት መልኩ የተገልጋይን እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን የሚፈታ እንዲሁም የተገልጋይን እርካታ የሚያረጋግጥ አገልግሎት ሰጪ ተቋም ነው !እንኳን ወደ ወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ የቀጥታ አገልግሎት መስጫ /Online service delivery/ በደህና መጡ የሚፈልጉትን አገልግሎት ይምረጡ
የከተማ ከንቲባ
10 አገልግሎቶች
ስራ አስኪያጅ
12 አገልግሎቶች
የከተማና መሬት አስተዳደር መምሪያ
25 አገልግሎቶች
የከተማ ፕላን ዝግጅት አፈጻጸም ክትትልና ግምገማ ዘርፍ
2 አገልግሎቶች
የመሬት ካዳስተር ዘርፍ
32 አገልግሎቶች
የከተማ ገቢዎች
3 አገልግሎቶች
ቤቶች ልማትና አስተዳደር ዘርፍ
0 አገልግሎቶች
ልዩ ልዩ ተቋማት
0 አገልግሎቶች